Entries by

ትምህርታዊ ጽሑፎች

ትምህርተ ሃይማኖት ትምህርተ ሃይማኖት – ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል ትምህርተ ሃይማኖት – ማኅበረ ቅዱሳን አሜሪካ ማዕከል ልዩ ልዩ ሊቀ-ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብረ ዘይት “መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን፡- መሠረቶቿ የተቀደሱ ተራሮች ናቸው” /መዝ.86፥1/ “የትንሣኤው ትርጉም በዓሉና አከባበሩ” “ፍኖተ መስቀል” ሰሙነ ሕማማት “ወደጄ ሆይ ተነሺ፣ ውበቴ ሆይ ነይ” (መኃ 2፡10) መንፈሳዊ ሕይወትና ስደት

ስለ እኛ

ታሪክ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  የትሮንዳሔም ሰንበት ትምህርት ቤት እ.ኤ.አ በ1995 መጨረሻ ላይ ለትምህርት ወደ ኖርዌይ ትሮንዳሔም በመጡ የቤተክርስቲያን ፍቅር ባላቸው ተማሪዎች አማካኝነት የተመሰረተ ነው። ሰንበት ት/ቤቱ በምስረታው ወቅት ሞሆልት ተብሎ በሚጠራው የተማሪዎች የመኖሪያ  ሰፈር በመጀመሪያ የተማሪዎችን መኖርያ ቤት ቆይቶ ደግሞ ተማሪዎች ለመዝናኛነት ይጠቀሙበት የነበረው የምድር ቤት ለሰንበት መርሐግብር  መሰብሰቢያ ይጠቀም  ነበር። እ.ኤ.አ  ከ1998 አጋማሽ […]

የደብረዘይት በዓል በደመቀ መልኩ ተከበረ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የትሮንዳሔም ሰንበት ትምህርት ቤት የደብረዘይት በዓልን መጋቢት ፳፰ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም  ከአባቶች ካህናት እና በአካባቢው ከሚኖሩ ምእመናንና ምእመናት ጋር በድምቀት አከበረ። የበዓሉን አከባበር በፎቶ ይመልከቱ