በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንየትሮንዳሔም ምሥራቀ ፀሐይ ቅ/ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • የፎቶ ማኅደሮች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

 በሀገረ ኖርዌይ በትሮንድሃይም በምሥራቀ ፀሐይ ቀዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያ የመስቀል ደመራ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን ።

“ዝንቱ መስቀል ቤዛነ መድኃኒት ለአሕዛብ ስደተ ኮነ ወለነኒ ሕይወተ ኮነነ ፣ ለአሕዛብ ስደት የሆነው ለኛ ግን ሕይወት የሆነን ይህ መስቀል ቤዛችን መድኃኒታችን ነው” ቅዱስ ያሬድ።

መስከረም 16 2019 የመስቀል ደመራ በዓል በሀገረ ኖርዌይ በትሮንድሃይም በምሥራቀ ፀሐይ ቀዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ከኤርትራውያን ወንድሞቻችን ጋራ በመሆን በድምቀት ተከበረ።

ይችን ጊዜ ለሰጠን የጊዜ ባለቤት አምላከ ቅዱሳን ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን!!!

የበዓሉን አከባበር በፎቶ ይመልከቱ!

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-trondheim.no/a/wp-content/uploads/825266226_1551960476969709_6683953376352907081_n-e1790585079391.jpg 977 1500 Tarikua Mekashaw Zenebe https://eotc-trondheim.no/a/wp-content/uploads/logo-trondheim.svg Tarikua Mekashaw Zenebe2026-10-20 12:53:262026-10-20 12:53:33 በሀገረ ኖርዌይ በትሮንድሃይም በምሥራቀ ፀሐይ ቀዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያ የመስቀል ደመራ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
Search Search

በቅርብ ግዜ የተለቀቁ

  •  በሀገረ ኖርዌይ በትሮንድሃይም በምሥራቀ ፀሐይ ቀዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያ የመስቀል ደመራ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
  • የመስቀል ደመራ በዓል 2026 ፎቶ
  • “ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ፤ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ ሆሣዕና በአርያም” (ማቴ. ፳፩፡፱) 
  • ሆሣዕና 2026 ፎቶ
  • የሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቅዳሴ ቤቱ ዓመታዊ ክብረ በዓል ህዳር ፮ እና ፯፥ ፳፻፲፰ ዓ.ም በድምቀት ተከበረ

በፌስቡክ ያግኙን

© ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በትሮንዳሔም, St. George EOTC Trondheim , በአጥቢያ ዶት ኮም የተሰራ
ኢሜይል | አጥቢያ ፖርታል
Link to: የመስቀል ደመራ በዓል 2026 ፎቶ Link to: የመስቀል ደመራ በዓል 2026 ፎቶ የመስቀል ደመራ በዓል 2026 ፎቶ
Scroll to top Scroll to top Scroll to top