በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንየትሮንዳሔም ምሥራቀ ፀሐይ ቅ/ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • የፎቶ ማኅደሮች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

የደብረ ዘይት በዓል በድምቀት ተከበረ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ በሰሜን ምዕራብ አውሮጳ ሀገረ ስብከት የትሮንዳሔም ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በትሮንዳሔም የደብረ ዘይት በዓል መጋቢት 9፥ 2009 ዓ.ም ከስዊድን በመጡት አባት አባ ገብረ ጊዮርጊስ እና በትሮንዳሄምና አካባቢው በሚገኙ ምእመናን በቅዳሴ፣ በስብከተ ወንጌልና በንሰሃ ዝማሬዎች በድምቀት ተከበረ። በበዓሉም ላይ በአባ ጊዮርጊስ ዕለቱን የተመለከተ ትምህርተ ወንጌል ተሰጥቷል።

የበዓሉን አከባበር በፎት ይመልከቱ!

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-trondheim.no/a/wp-content/uploads/logo-trondheim.svg 0 0 tc https://eotc-trondheim.no/a/wp-content/uploads/logo-trondheim.svg tc2017-03-24 14:56:052018-10-11 14:45:17የደብረ ዘይት በዓል በድምቀት ተከበረ
Search Search

በቅርብ ግዜ የተለቀቁ

  • የሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቅዳሴ ቤቱ ዓመታዊ ክብረ በዓል ህዳር ፮ እና ፯፥ ፳፻፲፰ ዓ.ም በድምቀት ተከበረ
  • ሊቀ-ሰማዕቱ-ቅዱስ-ጊዮርጊስ-ዓመታዊ-ክብረ በዓል (ህዳር) 2025
  • መስቀል – ፳፻፲፰ ዓ.ም.
  • መስቀል – ፳፻፲፰ ዓ.ም. — ፎቶ
  • አዲስ አመት – ፳፻፲፰ ዓ.ም.

በፌስቡክ ያግኙን

© ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በትሮንዳሔም, St. George EOTC Trondheim , በአጥቢያ ዶት ኮም የተሰራ
ኢሜይል | አጥቢያ ፖርታል
Link to: የጥምቀት በዓል ለመጀመሪያ ጊዜ በትሮንዳሔም በድምቀት ተከበረ Link to: የጥምቀት በዓል ለመጀመሪያ ጊዜ በትሮንዳሔም በድምቀት ተከበረ የጥምቀት በዓል ለመጀመሪያ ጊዜ በትሮንዳሔም በድምቀት... Link to: የ፳፻፱ የጌታችን ስቅለት እና ትንሣኤ በዓላት በቤተክርስቲያናችን በደማቁ ተከበረ Link to: የ፳፻፱ የጌታችን ስቅለት እና ትንሣኤ በዓላት በቤተክርስቲያናችን በደማቁ ተከበረ የ፳፻፱ የጌታችን ስቅለት እና ትንሣኤ በዓላት በቤተክርስቲያናችን...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top