በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንየትሮንዳሔም ምሥራቀ ፀሐይ ቅ/ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • የፎቶ ማኅደሮች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

የሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቅዳሴ ቤቱ ዓመታዊ ክብረ በዓል ህዳር ፮ እና ፯፥ ፳፻፲፰ ዓ.ም በድምቀት ተከበረ

የኃያሉ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ የቅዳሴ ቤቱ ዓመታዊው ክበረ በዓል ህዳር 6 እና 7 ቀን 2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ዋለ።

ህዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም በልዩ ጉባኤ የተጀመረው አገልግሎት፣ በለሊቱ ማኀሌት ቀጥሎ ህዳር 7 ቀን 2018 ዓ.ም በቅዳሴ፣  በትምህርተ ወንጌል፣ በመዝሙር አገልግሎት እና በጸበል ጸዲቅ መርሐ ግብር ተጠናቋል።

በመርሐ ግብሩም የስታንቫገር ደብረ ገነት መድኃኒዓለም አስተዳዳሪ መልአከ ገነት መምህር አብርሃም፣ ቀሲስ ካሳዬ ከክርስቲያን ሳንድ፣ ቀሲስ ኃ/ማርያም ከስዊድን እና ዲያቆናት ክብረ በዓሉን በቅዳሴ እና በትምህርት ምዕመናኑን ያገለገሉ ሲሆን፣ የደብሩ ዘማሪያን ክብረ በዓሉን የተመለከተ ወረብ እና መዝሙሮች አቅርበዋል።

በደብሩ አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ቀለመወርቅ ቃለ ምህዳን ከተሰጠ በኋላ የጸበል ጸዲቅ መርሐ ግብር በማከናወን የክብረ በዓሉ ፍጻሜ ሆኗል።

የበዓሉን አከባበር በፎቶ ይመልከቱ!

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-trondheim.no/a/wp-content/uploads/IMG_20251207_190502_550-1030x476-2.jpg 476 521 Tesfaye Zerihun https://eotc-trondheim.no/a/wp-content/uploads/logo-trondheim.svg Tesfaye Zerihun2025-12-07 18:12:382025-12-07 18:24:46የሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቅዳሴ ቤቱ ዓመታዊ ክብረ በዓል ህዳር ፮ እና ፯፥ ፳፻፲፰ ዓ.ም በድምቀት ተከበረ
Search Search

በቅርብ ግዜ የተለቀቁ

  • የሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቅዳሴ ቤቱ ዓመታዊ ክብረ በዓል ህዳር ፮ እና ፯፥ ፳፻፲፰ ዓ.ም በድምቀት ተከበረ
  • ሊቀ-ሰማዕቱ-ቅዱስ-ጊዮርጊስ-ዓመታዊ-ክብረ በዓል (ህዳር) 2025
  • መስቀል – ፳፻፲፰ ዓ.ም.
  • መስቀል – ፳፻፲፰ ዓ.ም. — ፎቶ
  • አዲስ አመት – ፳፻፲፰ ዓ.ም.

በፌስቡክ ያግኙን

© ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በትሮንዳሔም, St. George EOTC Trondheim , በአጥቢያ ዶት ኮም የተሰራ
ኢሜይል | አጥቢያ ፖርታል
Link to: ሊቀ-ሰማዕቱ-ቅዱስ-ጊዮርጊስ-ዓመታዊ-ክብረ በዓል (ህዳር) 2025 Link to: ሊቀ-ሰማዕቱ-ቅዱስ-ጊዮርጊስ-ዓመታዊ-ክብረ በዓል (ህዳር) 2025 ሊቀ-ሰማዕቱ-ቅዱስ-ጊዮርጊስ-ዓመታዊ-ክብረ በዓል...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top