የ፳፻፮ ዓ.ም. የስቅለትና የትንሣኤ በዓላት አከባበርየጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለትና በዓለ ትንሣኤ በቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በትሮንዳሔም አጥቢያ በሚገኙ ምእመናን እና ምእመናት በዕለቱ ተከብሮ ዋለ። የበዓሉን አከባበር በፎቶ ይመልከቱ https://eotc-trondheim.no/a/wp-content/uploads/logo-trondheim.svg 0 0 tc https://eotc-trondheim.no/a/wp-content/uploads/logo-trondheim.svg tc2014-04-19 20:00:132018-10-11 14:45:15የ፳፻፮ ዓ.ም. የስቅለትና የትንሣኤ በዓላት አከባበር